101 - የግብርና መግቢያ

ቆይታ: 4 ሳምንት


101 የግብርና መግቢያ

101 - የግብርና መግቢያ ትምህርታችን ተማሪዎችን ሰፋ ወዳለው የግብርና መስክ ለሚያስተዋውቅ የተዘጋጀ ነው። በዚህ የግብርና ትምህርት መሠረታዊ መረጃዎችን ፣ ግብርና በኢኮኖሚ ልማት ውስጥ ያለውን ሚና፣ እና የተለያዩ የግብርና ስርዓቶችን ለመመልከት እንሞክራለን።

የዚህ ትምህርት ዋና ዓላማዎች:
  • የግብርና በኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ልማት ያለውን ሚና መረዳት
  • የግብርና ዘርፎችን መለየት
  • በግብርና ውስጥ የምንጠቀምባቸውን መሰረታዊ መሣሪያዎችን እና ቴክኒኮችን መረዳት
  • በዘመናዊ ግብርና በመጠቅማችን ምናገኘው ጥቅም እንዲሁም ተግዳሮቶቹ